መዝሙር 70:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን የሚሹህ ሁሉ፣በአንተ ሐሤት ያድርጉ፤ ደስም ይበላቸው፤“ማዳንህን የሚወዱ ሁሉ ሁል ጊዜ፣እግዚአብሔር ከፍ ይበል!” ይበሉ።

መዝሙር 70

መዝሙር 70:1-5