መዝሙር 7:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤ አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ከሚያሳድዱኝ ሁሉ አድነኝ፤ ታደገኝም፤

መዝሙር 7

መዝሙር 7:1-4