መዝሙር 6:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠላቶቼ ሁሉ ያፍራሉ፤ እጅግም ይደነግጣሉ፤በመጡበት ይመለሳሉ፤ ድንገትም ይዋረዳሉ።

መዝሙር 6

መዝሙር 6:3-10