መዝሙር 67:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ይባርከናል፤የምድርም ዳርቻዎች ሁሉ እርሱን ይፈሩታል።

መዝሙር 67

መዝሙር 67:1-7