መዝሙር 57:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእግሬ ወጥመድን ዘረጉ፤ነፍሴንም አጐበጧት፤በመተላለፊያዬ ላይ ጒድጓድ ቈፈሩ፤ነገር ግን ራሳቸው ገቡበት። ሴላ

መዝሙር 57

መዝሙር 57:1-11