መዝሙር 55:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።

መዝሙር 55

መዝሙር 55:16-23