መዝሙር 55:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አፉ ከቅቤ ይልቅ የለዘበ ነው፤በልቡ ግን ጦርነት አለ፤ቃሉ ከዘይት ይልቅ የለሰለሰ ነው፤ይሁን እንጂ የተመዘዘ ሰይፍ ነው።

መዝሙር 55

መዝሙር 55:13-23