መዝሙር 54:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባዕዳን ተነሥተውብኛልና፤ግፈኞች ነፍሴን ሽተዋታል፤እግዚአብሔርንም ከምንም አልቈጠሩም። ሴላ

መዝሙር 54

መዝሙር 54:1-7