መዝሙር 50:2-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. ፍጹም ውብ ከሆነችው ከጽዮን፣እግዚአብሔር አበራ።

3. አምላካችን ይመጣል፤ ዝምም አይልም፤የሚባላ እሳት በፊቱ፣የሚያስፈራ ዐውሎ ነፋስም በዙሪያው አለ።

4. በሕዝቡ ይፈርድ ዘንድ፣በላይ ያለውን ሰማይንና ምድርን እንዲህ ብሎ ይጠራል፤

5. “በመሥዋዕት ከእኔ ጋር ኪዳን የገቡትን፣ቅዱሳኔን ወደ እኔ ሰብስቧቸው።”

6. ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፤እግዚአብሔር ራሱ ፈራጅ ነውና። ሴላ

መዝሙር 50