መዝሙር 51:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን፣ምሕረት አድርግልኝ፤እንደ ርኅራኄህም ብዛት፣መተላለፌን ደምስስ።

መዝሙር 51

መዝሙር 51:1-11