መዝሙር 45:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ፤ከንፈሮችህም የጸጋ ቃል ያፈልቃሉ፤ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ባርኮሃል።

መዝሙር 45

መዝሙር 45:1-5