መዝሙር 45:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልቤ መልካም ሐሳብ አፈለቀ፤የተቀኘሁትን ቅኔ ለንጉሥ አሰማለሁ፤አንደበቴም እንደ ባለ ሙያ ጸሓፊ ብርዕ ነው።

መዝሙር 45

መዝሙር 45:1-11