መዝሙር 42:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላኬን፣ ገና አመሰግነዋለሁና።ነፍሴ በውስጤ ተክዛለች፤ስለዚህ በዮርዳኖስ ምድር፣በአርሞንኤም ከፍታ፣ በሚዛር ተራራ አስብሃለሁ።

መዝሙር 42

መዝሙር 42:5-8