መዝሙር 41:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠላቶቼ በክፋት በመናገር፣ “የሚሞተው መቼ ነው? ስሙስየሚደመሰሰው ምን ቀን ነው?” ይላሉ።

መዝሙር 41

መዝሙር 41:1-11