መዝሙር 41:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም፣ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረት አድርግልኝ፤አንተን በድያለሁና ነፍሴን ፈውሳት” አልሁ።

መዝሙር 41

መዝሙር 41:1-11