መዝሙር 40:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሚውጥ ጒድጓድ፣ከሚያዘቅጥ ማጥ አወጣኝ፤እግሮቼን በዐለት ላይ አቆመ፤አካሄዴንም አጸና።

መዝሙር 40

መዝሙር 40:1-5