መዝሙር 40:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት፤እርሱም ዘንበል አለልኝ፤ ጩኸቴንም ሰማ።

መዝሙር 40

መዝሙር 40:1-2