መዝሙር 4:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስንዴና አዲስ የወይን ጠጅ በብዛት ባመረቱ ጊዜ ከሚያገኙት ደስታ ይልቅ፣አንተ ልቤን በታላቅ ሐሤት ሞልተኸዋል።

መዝሙር 4

መዝሙር 4:1-8