መዝሙር 4:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብዙዎች፣ “አንዳች በጎ ነገር ማን ያሳየናል? ይላሉ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ የፊትህ ብርሃን በላያችን ይብራ።

መዝሙር 4

መዝሙር 4:1-8