መዝሙር 38:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕይወቴን ለማጥፋት የሚሹ ወጥመድ ዘረጉብኝ፤ሊጐዱኝ የሚፈልጉ ሊያጠፉኝ ዛቱ፤ቀኑንም ሙሉ ተንኰል ይሸርባሉ።

መዝሙር 38

መዝሙር 38:7-19