መዝሙር 3:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ጠላቶቼ ምንኛ በዙስንቱስ በእኔ ላይ ተነሣ!

2. ብዙዎች ነፍሴን፣ “እግዚአብሔርአይታደግሽም” አሏት። ሴላ

3. እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬንየምትከልል ጋሻ ነህ፤ክብሬና፣ ራሴንም ቀና ቀናየምታደርግ አንተ ነህ።

መዝሙር 3