መዝሙር 2:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዳይቈጣና በመንገድ እንዳትጠፉ፣ዝቅ ብላችሁ ልጁን ሳሙት፤ቍጣው ፈጥኖ ይነዳልና።እርሱን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ የተባረኩ ናቸው።

መዝሙር 2

መዝሙር 2:6-12