መዝሙር 23:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣በጎነትና ምሕረት በእርግጥ ይከተሉኛል፤እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣ለዘላለም እኖራለሁ።

መዝሙር 23

መዝሙር 23:1-6