መዝሙር 23:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠላቶቼ እያዩ፣በፊቴ ማዕድ አዘጋጀህልኝ፤ራሴን በዘይት ቀባህ፤ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል።

መዝሙር 23

መዝሙር 23:1-6