መዝሙር 22:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ የተጨነቀውን ሰው ጭንቀት፣አልናቀም፤ ቸልም አላለምና፤ፊቱንም ከእርሱ አልሰወረም፤ነገር ግን ድረስልኝ ብሎ ሲጮኽ ሰማው።

መዝሙር 22

መዝሙር 22:17-31