መዝሙር 22:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ እግዚአብሔርን የምትፈሩ፤አወድሱት፤እናንተ የያቆብ ዘር ሁላችሁ፤ አክብሩት፤የእስራኤልም ዘር ሁላችሁ፤ እርሱን ፍሩት።

መዝሙር 22

መዝሙር 22:20-30