መዝሙር 19:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያውጃሉ።

2. ቀን ለሌላው ቀን ይናገራል፤ሌሊትም ለሌሊት ዕውቀትን ይገልጣል፤

3. ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም።

መዝሙር 19