መዝሙር 18:50 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ላነገሠው ታላላቅ ድሎችን ይሰጣል፤ጽኑ ፍቅሩንም ለቀባው፣ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይገልጣል።

መዝሙር 18

መዝሙር 18:40-50