መዝሙር 17:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ በቅንነት የቀረበውን አቤቱታዬን ስማ፤ጩኸቴንም አድምጥ፤ከአታላይ ከንፈር ያልወጣውን፣ጸሎቴን አድምጥ።

መዝሙር 17

መዝሙር 17:1-9