መዝሙር 16:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ።

መዝሙር 16

መዝሙር 16:6-11