መዝሙር 16:8-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በፊቴ አድርጌአለሁ፤እርሱ በቀኜ ስላለ አልናወጥም።

9. ስለዚህ ልቤ ደስ አለው፤ ነፍሴም ሐሤት አደረገች፤ሥጋዬም ያለ ሥጋት ዐርፎ ይቀመጣል፤

10. በሲኦል ውስጥ አትተወኝምና፤ቅዱስህም መበስበስን እንዲያይ አታደርግም።

መዝሙር 16