መዝሙር 149:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሃሌ ሉያ። ለእግዚአብሔር አዲስ ቅኔ ተቀኙ፤ምስጋናውንም በቅዱሳን ጉባኤ ዘምሩ።

መዝሙር 149

መዝሙር 149:1-9