መዝሙር 141:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጻድቅ ሰው ይቅጣኝ፤ ይህ በጎነት ነው፤ይገሥጸኝም፤ በራሴ ላይ እንደሚፈስ ዘይት ነው፤ራሴም ይህን እንቢ አይልም።ጸሎቴ ግን በክፉዎች ተግባር ላይ ነው፤

መዝሙር 141

መዝሙር 141:4-10