መዝሙር 141:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዐመፀኞች ጋር፣በክፉ ሥራ እንዳልተባበር፣ልቤን ወደ ክፉ አታዘንብል፤ከድግሳቸውም አልቋደስ።

መዝሙር 141

መዝሙር 141:1-10