መዝሙር 140:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ የክፉዎች ምኞት አይፈጸም፤በትዕቢትም እንዳይኵራሩ፣ዕቅዳቸው አይሳካ። ሴላ

መዝሙር 140

መዝሙር 140:2-13