መዝሙር 140:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብርቱ አዳኝ የሆንህ፣ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤በጦርነት ዕለት የራስ ቍር ሆንኸኝ።

መዝሙር 140

መዝሙር 140:1-9