መዝሙር 138:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በእኔ ላይ ያለውን ዐላማ ይፈጽማል፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ ለዘላለም ነው።የእጅህንም ሥራ ቸል አትበል።

መዝሙር 138

መዝሙር 138:3-8