መዝሙር 130:6-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. ዘብ ዐዳሪ ንጋትን ከሚጠባበቅ ይልቅ፣አዎን፤ ዘብ ዐዳሪ ንጋትን ከሚጠባበቅ ይልቅ፣ነፍሴ ጌታን ትጠባበቃለች።

7. በእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት፣በእርሱም ዘንድ ማዳን አለና፣እስራኤል ሆይ፤ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ።

8. እርሱም እስራኤልን፣ከኀጢአቱ ሁሉ ያድነዋል።

መዝሙር 130