መዝሙር 128:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሚስትህ በቤትህ፣እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ወንዶች ልጆችህ በማእድህ ዙሪያ፣እንደ ወይራ ተክል ናቸው።

መዝሙር 128

መዝሙር 128:1-6