መዝሙር 126:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜ አፋችን በሣቅ፣እንደበታችንም በእልልታ ተሞላ፤በዚያን ጊዜም በሕዝቦች መካከል፣“እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገላቸው” ተባለ።

መዝሙር 126

መዝሙር 126:1-6