መዝሙር 125:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ጠማማ መንገዳቸው የሚመለሱትን ግን፣ እግዚአብሔር ከክፉ አድራጊዎች ጋር ያስወግዳቸዋል።በእስራኤል ላይ ሰላም ይውረድ።

መዝሙር 125

መዝሙር 125:2-5