መዝሙር 125:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጻድቃን እጃቸውን፣ ለክፋት እንዳያነሡ፣የክፉዎች በትረ መንግሥት፣ለጻድቃን በተመደበች ምድር ላይ አያርፍም።

መዝሙር 125

መዝሙር 125:1-5