መዝሙር 125:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተራሮች ኢየሩሳሌምን እንደ ከበቧት፣ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣ እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።

መዝሙር 125

መዝሙር 125:1-5