መዝሙር 124:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እስራኤል እንዲህ ይበል፦“እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣

2. ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣

3. ቍጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ፣በቁመናችን በዋጡን ነበር፤

መዝሙር 124