መዝሙር 12:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ቃል የጠራ ቃል ነው፤ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ፣በምድር ላይ በከውር እንደ ተፈተነ ብር ነው።

መዝሙር 12

መዝሙር 12:1-8