መዝሙር 118:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ቸር ነውና አመስግኑት፤ምሕረቱም ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች።

2. የእስራኤል ሕዝብ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል።

3. የአሮን ቤት፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል።

መዝሙር 118