መዝሙር 109:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉዎችና አታላዮች፣አፋቸውን ከፍተውብኛልና፤በውሸተኛ አንደበት ተናግረውብኛል።

መዝሙር 109

መዝሙር 109:1-5