ልቧ ወጥመድ፣እጆቿም እግር ብረት የሆኑ፣አሽክላ የሆነች፣ከሞት የከፋችዋን ሴት አገኘሁ፤እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ከእጇ ያመልጣል፤ኀጢአተኛውን ግን አጥምዳ ትይዘዋለች።