መክብብ 7:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ጥበብንና የነገሮችን አሠራር ለመመርመርና ለማጥናት፣የክፋትን መጥፎነት፣የሞኝነትንም እብደት ለማስተዋል፣አእምሮዬን መለስሁ።

መክብብ 7

መክብብ 7:22-28