መክብብ 7:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ትክክለኛውን ነገር የሚያደርግና ፈጽሞ ኀጢአት የማይሠራ፣ጻድቅ ሰው በምድር ላይ የለም።

መክብብ 7

መክብብ 7:15-23